በዩኒቨርሲቲው በአስተዳደር ዘርፍ እና በኦፕንና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ ማእከላት በተመደቡ ሠራተኞች መካከል በየተሰማሩበት የሥራ መስክ በ2014 እና 2015 ዓ.ም የሥራ ዘመን በተደረገው የሁለት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ምዘና በየደረጃው ተጣርቶና በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ካውንስል ጸድቆ ለ10 የአስተዳደር ዘርፍ ሰራተኞችና 3 የማዕከላት ሰራተኞች ባጠቃላይ ለ13 ሰራተኛች ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ሠርተፍኬትና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
{{{የዕውቅና ሽልማት መርሐ ግብሩ ለስድስተኛ ዙር የተካሄደ ሲሆን በተቋሙ የአስተዳደር ሠራተኞች ዕውቅናና ሽልማት አሰጣጥ መመሪያ መሰረት የገንዘብ ሽልማትና በዩንቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የተፈረመ የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል፡፡
ተሸላሚዎች ሠርተፍኬታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ከሰው ሀብት አስተዳደር ጋር የተነሱት
Recent Comments